ኤርምያስ 22:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ ኢኮንያን የተባለ ሰው፣ የተናቀና የተሰበረ ገምቦ፣ማንም የማይፈልገው ዕቃ ነውን?እርሱና ልጆቹ ለምን ወደ ውጪ ተጣሉ?ወደማያውቁትስ ምድር ለምን ተወረወሩ?

ኤርምያስ 22

ኤርምያስ 22:19-30