ኤርምያስ 22:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘ባለ ትልልቅ ሰገነት፣ሰፊ ቤተ መንግሥት ለራሴ እሠራለሁ’ ለሚል ወዮለት!ሰፋፊ መስኮቶችን ያበጅለታል፤በዝግባ እንጨት ያስጌጠዋል፤ቀይ ቀለምም ይቀባዋል።

ኤርምያስ 22

ኤርምያስ 22:6-24