ኤርምያስ 20:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያ ሰው እግዚአብሔር ሳይራራ፣እንደ ገለበጣቸው ከተሞች ይሁን፤በማለዳ ዋይታን፣በቀትርም የጦርነትን ውካታ ይስማ፤

ኤርምያስ 20

ኤርምያስ 20:6-18