ኤርምያስ 20:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በየቦታው ሽብር አለ፤አውግዙት፤ እናውግዘው፤”ብለው ብዙ ሲያንሾካሽኩ ሰማሁ፤መውደቄን በመጠባበቅ፣ባልንጀሮቼ የነበሩ ሁሉ፣“ይታለል ይሆናል፣ከዚያም እናሸንፈዋለን፤እንበቀለዋለንም” ይላሉ።

ኤርምያስ 20

ኤርምያስ 20:8-11