ኤርምያስ 2:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በፍትወት ለማጥመድ እንዴት ስልጡን ነሽ?ልክስክስ ክፉ ሴቶች እንኳ ከመንገድሽ ብዙ ክፋት ይማራሉ።

ኤርምያስ 2

ኤርምያስ 2:23-36