ኤርምያስ 2:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግርሽ እስኪነቃ አትሩጪ፤ጉሮሮሽም በውሃ ጥም እስኪደርቅ አትቅበዝበዢ።አንቺ ግን፣ ‘በከንቱ አትድከም፤ባዕዳን አማልክትን ወድጃለሁ፤እነርሱን እከተላለሁ’ አልሽ።

ኤርምያስ 2

ኤርምያስ 2:22-34