ኤርምያስ 19:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ስፍራና በውስጡም በሚኖሩት ላይ ይህን አደርጋለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር። ይህቺን ከተማ እንደ ቶፌት አደርጋታለሁ።

ኤርምያስ 19

ኤርምያስ 19:2-15