ኤርምያስ 18:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመልካም ተግባር ወሮታው ክፉ ነውን?እነርሱ ግን ጒድጓድ ቈፈሩልኝ፤ቍጣህን ከእነርሱ እንድትመልስ፣በፊትህ ቆሜ፣ስለ እነርሱ እንደ ተናገርሁ አስብ።

ኤርምያስ 18

ኤርምያስ 18:18-23