የእስራኤል ተስፋ እግዚአብሔር ሆይ፤ጥለውህ የሚሄዱ ሁሉ ያፍራሉ፤ፊታቸውን ከአንተ የሚመልሱ በምድር ውስጥ ይጻፋሉ፤የሕይወትን ውሃ ምንጭ፣ እግዚአብሔርን ትተዋልና።