ኤርምያስ 17:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሀብትን በግፍ የሚያከማች ሰው፣ያልፈለፈለችውን ጫጩት እንደምትታቀፍ ቆቅ ነው፤በዕድሜው አጋማሽ ትቶት ይሄዳል፤በመጨረሻም ሞኝነቱ ይረጋገጣል።

ኤርምያስ 17

ኤርምያስ 17:2-14