ኤርምያስ 16:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ታላላቆችና ታናናሾች በዚህች ምድር ይሞታሉ፤ አይቀበሩም፤ አይለቀስላቸውም፤ ሰውነቱን የሚቧጥጥላቸው፣ ጠጒሩንም የሚላጭላቸው አይገኝም፤

ኤርምያስ 16

ኤርምያስ 16:1-13