ኤርምያስ 16:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብርታቴና ምሽጌ፣በመከራ ቀን መጠጊያዬ የሆንህ እግዚአብሔር ሆይ፤አሕዛብ ከምድር ዳርቻ፣ወደ አንተ መጥተው እንዲህ ይላሉ፤“አባቶቻችን ለአንዳች ነገር ያልረቧቸውን ከንቱ ጣዖቶች፣የሐሰት አማልክትን ወረሱ።

ኤርምያስ 16

ኤርምያስ 16:11-20