ኤርምያስ 15:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም፣ ‘ወዴት እንሂድ?’ ቢሉህ፣ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ለሞት የተመደበ ወደ ሞት፣ለሰይፍ የተመደበ ወደ ሰይፍ፣ለራብ የተመደበ ወደ ራብ፣ለምርኮ የተመደበ ወደ ምርኮ ይሄዳል።’

ኤርምያስ 15

ኤርምያስ 15:1-5