ኤርምያስ 15:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈንጠዝያ ከሚያደርጉት ጋር አልተቀመጥሁም፤ከእነርሱም ጋር አልፈነጨሁም፤እጅህ በላዬ ስለ ነበር፣ በቍጣህ ስለ ሞላኸኝ፣ለብቻዬ ተቀመጥሁ።

ኤርምያስ 15

ኤርምያስ 15:15-21