ኤርምያስ 13:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በኰረብቶችና በሜዳዎች ላይ፣አስጸያፊ፣ ተግባርሽን፣ምንዝርናሽንና ማሽካካትሽን፣ኀፍረተቢስ ግልሙትናሽን አይቻለሁ።ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ወዮልሽ፤ከርኵሰትሽ የማትጸጂው እስከ መቼ ነው?”

ኤርምያስ 13

ኤርምያስ 13:23-27