ኤርምያስ 13:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔን ረስተሽ፣በከንቱ አማልክት ስለታመንሽ፣ያወጅሁልሽ ድርሻሽ፣ዕጣ ፈንታሽ ይህ ነው፤”ይላል እግዚአብሔር፤

ኤርምያስ 13

ኤርምያስ 13:21-27