ኤርምያስ 11:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር፣ ‘የተዋበ ፍሬ ያላት፣የለመለመች የወይራ ዛፍ’ ብሎሽ ነበር፤አሁን ግን በታላቅ ዐውሎ ነፋስ ድምፅ፣እሳት ያነድባታል፤ቅርንጫፎቿ ይሰባበራሉ።

ኤርምያስ 11

ኤርምያስ 11:15-23