ኤርምያስ 1:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ የሰሜን መንግሥታትን ሕዝቦች ሁሉ እጠራለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤“ንጉሦቻቸው ይመጣሉ፤ዙፋናቸውን በኢየሩሳሌም መግቢያ በሮች፣በቅጥሮቿ ዙሪያ ሁሉ፣በይሁዳም ከተሞች ሁሉ ይዘረጋሉ።

ኤርምያስ 1

ኤርምያስ 1:9-19