ኢዮብ 8:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. መተማመኛው ቀጭን ክር፣ድጋፉም የሸረሪት ድር ነው።

15. ድሩ ላይ ቢደገፍ፣ ይበጠስበታል፤አጥብቆም ቢይዘው አይጸናም።

16. ውሃ እንደ ጠገበ ተክል፣ ፀሓይ እየሞቀው፣ቅርንጫፉን ሁሉ በአትክልቱ ስፍራ ላይ ይዘረጋል።

17. ሥሩን በድንጋይ ክምር ላይ ይጠመጥማል፤በዐለትም መካከል ስፍራ ያበጃል።

ኢዮብ 8