ኢዮብ 8:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “እንዲህ ያለውን ነገር የምትናገረው፣ቃልህም እንደ ብርቱ ነፋስ የሚሆነው እስከ መቼ ነው?

3. እግዚአብሔር ፍትሕን ያጣምማልን?ሁሉን ቻይ አምላክስ ጽድቅን ያጣምማልን?

ኢዮብ 8