ኢዮብ 7:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ሰውን የምትከታተል ሆይ፤ኀጢአት ብሠራ፣ አንተን ምን አደርግሃለሁ?ለምን ዒላማህ አደረግኸኝ?ለምንስ ሸክም ሆንሁብህ?

21. መተላለፌን ለምን ይቅር አትልም?ኀጢአቴንስ ለምን አታስወግድልኝም?ትቢያ ውስጥ የምጋደምበት ጊዜ ደርሶአል፤ትፈልገኛለህ፤ እኔ ግን የለሁም።”

ኢዮብ 7