ኢዮብ 6:6-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. የማይጣፍጥ ምግብ ያለ ጨው ይበላልን?ወይስ የዕንቍላል ውሃ ጣዕም አለውን?

7. እንዲህ ዐይነቱን ምግብ እጸየፋለሁ፤ለመንካትም አልፈልግም።

8. “ምነው ልመናዬ በተመለሰልኝ፤እግዚአብሔር የምመኘውን በሰጠኝ፤

9. እግዚአብሔር አድቅቆ ያጠፋኝ ዘንድ፣ምነው እጁ በተፈታ!

ኢዮብ 6