ኢዮብ 6:27-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. በድኻ አደጉ ላይ ዕጣ ትጣጣላላችሁን?ወይስ ወዳጃችሁን ትሸጣላችሁን?

28. “አሁን ግን ፈቃዳችሁ ቢሆን ወደ እኔ ተመልከቱ፤ፊት ለፊት እዋሻችኋለሁን?

29. መለስ በሉ፤ ፍርደ ገምድል አትሁኑ፤ጽድቄ ጸንታ ቆማለችና መለስ ብላችሁ አስተውሉ።

ኢዮብ 6