ኢዮብ 5:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእህል ነዶ ጐምርቶ በወቅቱ እንደሚሰበሰብ፣ዕድሜ ጠግበህ ወደ መቃብር ትሄዳለህ።

ኢዮብ 5

ኢዮብ 5:19-27