ኢዮብ 41:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሥጋው ንብርብር እርስ በርስ የተጣበቀ፣በላዩ የጸናና ከቦታው የማይናጋ ነው።

ኢዮብ 41

ኢዮብ 41:13-30