ኢዮብ 41:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ሌዋታንን በመንጠቆ ልታወጣው፣ወይም ምላሱን በገመድ ልታስረው ትችላለህን?

2. መሰነጊያ በአፍንጫው ልታስገባ፣ወይም ጒንጩን በሜንጦ ልትበሳ ትችላለህን?

3. እርሱ እንድትምረው ይለማመጥሃል?በለስላሳ ቃላትስ ይናገርሃል?

ኢዮብ 41