ኢዮብ 40:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔርም ኢዮብን እንዲህ አለው፤

2. “ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ተከራክሮ የሚረታው አለን?እግዚአብሔርን የሚወቅስ እርሱ መልስ ይስጥ!”

3. ኢዮብም ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፤

4. “እኔ ከንቱ ሰው፣ ምን እመልስልሃለሁ?እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ።

ኢዮብ 40