ኢዮብ 4:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ቆመ፣ምን እንደሆነ ግን መለየት አልቻልሁም፤አንድ ቅርጽ በዐይኔ ፊት ነበረ፤በእርጭታ ውስጥ እንዲህ የሚል ድምፅ ሰማሁ፤

ኢዮብ 4

ኢዮብ 4:7-18