ኢዮብ 39:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “የበረሃ ፍየል የምትወልድበትን ጊዜ ታውቃለህን?ዋልያ ስታምጥስ ተከታትለህ አይተሃል?

2. የእርግዝናቸው ወራት ምን ያህል እንደሆነ ትቈጥራለህን?የሚወልዱበትንስ ጊዜ ታውቃለህን?

3. ተንበርክከው ይወልዳሉ፤ከምጣቸውም ጣር ይገላገላሉ።

ኢዮብ 39