ኢዮብ 37:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁሉን የሚችል አምላክ ከአእምሯችን በላይ ነው፤ በኀይልና በፍርድ ታላቅ ነው፣ጽድቁም ብዙ ነው፤ ማንንም አይጨቍንም።

ኢዮብ 37

ኢዮብ 37:18-24