ኢዮብ 37:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከቀለጠ ናስ እንደ ተሠራ መስተዋት የጠነከረውን ሰማይ ሲዘረጋ፣አብረኸው መዘርጋት ትችል ነበርን?

ኢዮብ 37

ኢዮብ 37:14-24