ኢዮብ 36:31-33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. እርሱ ሕዝብን የሚያስተዳድረው፣ ምግብንም አትረፍርፎ የሚሰጣቸውበዚህ መንገድ ነው።

32. እጆቹን በመብረቅ ይሞላቸዋል፤ዒላማውንም እንዲመታ ያዝዘዋል።

33. ነጐድጓዱ ውሽንፍር እንደሚከተለው ያመለክታል፤ከብቶችም እንኳ መምጣቱን ይጠቍማሉ።

ኢዮብ 36