ኢዮብ 35:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ጒዳይህን ፊቱ አቅርበህ፣ብዙ ጠብቀኸው፣ግን እንዳላየኸው ስትናገር፣ታዲያ፣ አንተን እንዴት ይስማህ!

15. ደግሞም፣ ቍጣው ቅጣት እንደማያስከትል፣ኀጢአትንም ከቍጥር እንደማያስገባ ተናግረሃል።

16. ስለዚህ ኢዮብ አፉን በከንቱ ይከፍታል፤ዕውቀት አልባ ቃላትም ያበዛል።”

ኢዮብ 35