ኢዮብ 33:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ እግዚአብሔር ይጸልያል፤ ሞገስም ያገኛል፤የእግዚአብሔርን ፊት ያያል፤ ሐሤትም ያደርጋል፤እግዚአብሔር ወደ ጽድቅ ቦታው ይመልሰዋል።

ኢዮብ 33

ኢዮብ 33:24-28