ኢዮብ 33:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለሰውየውም በመራራት፣‘ቤዛ አግኝቼለታለሁና፣ወደ ጒድጓድ እንዳይወርድ አድነው’ ቢለው፣

ኢዮብ 33

ኢዮብ 33:22-31