ኢዮብ 32:19-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ውስጤ እንደ ተከደነና መተንፈሻ እንዳጣ የወይን ጠጅ፣ሊፈነዳ እንደ ተቃረበም አዲስ የወይን ጠጅ አቁማዳ ሆኖአል።

20. ተናግሬ መተንፈስ አለብኝ፤አፌንም ከፍቼ መልስ መስጠት ይገባኛል።

21. ለማንም አላደላም፤ሰውንም አላቈላምጥም።

ኢዮብ 32