ኢዮብ 30:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከቍጥቋጦ ምድር ጨው ጨው የሚል አትክልት ለቀሙ፤ምግባቸውም የክትክታ ሥር ነበር።

ኢዮብ 30

ኢዮብ 30:1-14