ኢዮብ 30:28-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. በፀሓይ አይደለም እንጂ፣ ጠቋቍሬ እዞራለሁ፤በጉባኤ መካከል ቆሜ ለርዳታ እጮኻለሁ።

29. የቀበሮች ወንድም፣የጒጒቶችም ባልንጀራ ሆኛለሁ።

30. ቈዳዬ ጠቍሮ ተቀረፈ፤ዐጥንቴም በትኵሳት ነደደ።

ኢዮብ 30