ኢዮብ 3:24-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ትካዜ ምግብ ሆኖኛልና፤የሥቃይ ጩኸቴም እንደ ውሃ ይፈሳል።

25. የፈራሁት ነገር መጥቶብኛል፤የደነገጥሁበትም ደርሶብኛል።

26. ሰላም የለኝም፤ ርጋታም የለኝም፤ሁከት እንጂ ዕረፍት የለኝም።”

ኢዮብ 3