ኢዮብ 27:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. በውኑ መከራ በገጠመው ጊዜ፣እግዚአብሔር ጩኸቱን ይሰማልን?

10. ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይለዋልን?ዘወትርስ እግዚአብሔርን ይጠራልን?

11. “ስለ እግዚአብሔር ክንድ አስተምራችኋለሁ፤የሁሉን ቻዩንም አምላክ ዕቅድ አልሸሽግም።

ኢዮብ 27