ኢዮብ 27:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጽድቄን አጥብቄ እይዛለሁ፤ አልለቀውምም፤በዘመኔም ሁሉ ኅሊናዬ አይወቅሰኝም።

ኢዮብ 27

ኢዮብ 27:1-12