ኢዮብ 27:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. የምሥራቅ ነፋስ ይወስደዋል፤ እርሱም አይገኝም፤ከስፍራውም ይጠርገዋል።

22. ከነፋሱ ብርታት ለማምለጥ ይሮጣል፤ነገር ግን እየተወረወረ ያለ ርኅራኄ ይደርስበታል፤

23. እጁንም እያጨበጨበ ያሾፍበታል፤በፉጨትም ከስፍራው ያሽቀነጥረዋል።”

ኢዮብ 27