ኢዮብ 26:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “ኀይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው!ደካማውንስ ምንኛ አዳንኸው!

ኢዮብ 26