ኢዮብ 25:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “ገዢነትና ግርማ የእግዚአብሔር ናቸው፤በሰማይም ከፍታ ሥርዐትን ያደርጋል።

ኢዮብ 25