ኢዮብ 24:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ድርቅና ሙቀት የቀለጠውን በረዶ ከቦታው እንደሚያስወግድ፣ሲኦልም ኀጢአተኞችን ትነጥቃለች።

ኢዮብ 24

ኢዮብ 24:10-22