ኢዮብ 24:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አመንዝራ በዐይኑ ድንግዝግዝታን ይጠባበቃል፤‘ማንም አያየኝም’ ብሎ ያስባል፤ፊቱንም ይሸፍናል።

ኢዮብ 24

ኢዮብ 24:10-19