ኢዮብ 24:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሟቾች ጣር ጩኸት ከከተማዋ ይሰማል፤የቈሰሉት ሰዎች ነፍስ ለርዳታ ይጮኻል፤እግዚአብሔር ግን ተጠያቂዎቹን ዝም ብሎአል።

ኢዮብ 24

ኢዮብ 24:6-17