ኢዮብ 22:28-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ያሰብኸው ይከናወንልሃል፤በመንገድህም ላይ ብርሃን ይበራል።

29. ሰዎች ቢዋረዱና አንተ፣ ‘ከፍ አድርጋቸው’ ብትል፣እርሱ ዝቅ ያሉትን ያድናል፤

30. በጎ ያልሆነውን ሰው እንኳ፣ከአንተ እጅ ንጽሕና የተነሣ ያድነዋል።”

ኢዮብ 22