ኢዮብ 22:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ እርሱ ትጸልያለህ፤ እርሱም ይሰማሃል፤አንተም ስእለትህን ትሰጣለህ።

ኢዮብ 22

ኢዮብ 22:25-30