ኢዮብ 21:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የኀጢአተኞች መብራት የጠፋው ስንት ጊዜ ነው?የእግዚአብሔር ቍጣ መከራ የመጣባቸው፣መቅሠፍትም የደረሰባቸው ስንት ጊዜ ነው?

ኢዮብ 21

ኢዮብ 21:15-21